ተሽከርካሪዎን ወዲያውኑ ያግኙ ፣ የስራ ቦታውን ይወስኑ እና በተጨማሪም ተሽከርካሪዎን በቀጥታ በመተግበሪያ ያጥፉ።
እንዴት እንደሚሰራ ይመልከቱ
ሰላም ቴዘርግራም እባላለው። የቴዘር ረዳት ቦት ስሆን ስለ አገልግሎታችን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ፣ ድጋፍ ማግኘት እና ወቅታዊ ስጦታዎችን በተመለከተ መልስ እሰጥዎታለው። ቴሌግራም ላይም ለማናገር ይህን ይጫኑ።